| ሉቃስ 23:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እነርሱ ግን፥ “ስቀለው! ስቀለው!” እያሉ ይጮሁ ነበር።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እነርሱ ግን፣ “ስቀለው! ስቀለው!” እያሉ ይጮኹ ነበር።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ነገር ግን እነርሱ “ስቀለው! ስቀለው!” እያሉ ይጮኹ ነበር።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ሕዝቡ ግን “ስቀለው! ስቀለው!” እያለ ጮኸ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ነገር ግን እነርሱ፦ ስቀለው ስቀለው እያሉ ይጮኹ ነበር።See the chapter |