ሉቃስ 23:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የካህናት አለቆችና ጻፎችም ቆመው በብዙ ያሳጡት ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የካህናት አለቆችና ጸሐፍትም እዚያው ቆመው በብርቱ ይወነጅሉት ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የካህናት አለቆችና ጻፎችም በብርቱ እየከሰሱት ቆመው ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን እዚያ ቆመው በብርቱ ይከሱት ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የካህናት አለቆችና ጻፎችም አጽንተው ሲከሱት ቆመው ነበር። See the chapter |