ሉቃስ 22:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የፋሲካን በግ የሚያርዱባት የቂጣ በዓልም ደረሰች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከዚህ በኋላ የፋሲካ በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የፋሲካም በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከዚህ በኋላ የፋሲካ በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ፋሲካንም ሊያርዱበት የሚገባው የቂጣ በዓል ደረሰ፤ See the chapter |