ሉቃስ 22:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 የሚያበረታታው የእግዚአብሔር መልአክም ከሰማይ ታየው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 መልአክም ከሰማይ ተገልጦለት አበረታታው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ከሰማይም የሚያበረታው መልአክ ታየው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 በዚያን ጊዜ የሚያበረታታው መልአክ ከሰማይ መጥቶ ታየው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ከሰማይም መጥቶ የሚያበረታ መልአክ ታየው። See the chapter |