| ሉቃስ 21:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በእርስዋ ላይ የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ እርስዋን የሚበቀሉበት ጊዜዋ ነውና።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ ይህ የበቀል ጊዜ ነውና።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የተጻፈው ሁሉ እንዲፈጸም ይህ የቅጣት ጊዜ ነውና።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ስለዚህ ጥፋት የተጻፈው ትንቢት እንዲፈጸም ይህ የበቀልና የቅጣት ጊዜ ነው።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የተጻፈው ሁሉ እንዲፈጸም ይህ የበቀል ጊዜ ነውና።See the chapter |