ሉቃስ 20:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከወዴት እንደ ሆነች አናውቅም” ብለው መለሱለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ስለዚህ፣ “ከየት እንደ ሆነ አናውቅም” ብለው መለሱለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መልሰውም “ከየት እንደሆነ አናውቅም፤” አሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህ “ከየት እንደ ሆነ አናውቅም” ሲሉ መለሱለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መልሰውም፦ ከወዴት እንደ ሆነ አናውቅም አሉት። See the chapter |