ሉቃስ 20:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ከጻፎችም ወገን የሆኑ ሰዎች፥ “መምህር ሆይ፥ መልካም ብለሃል” ብለው መለሱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 አንዳንድ ጸሐፍትም፣ “መምህር ሆይ፤ መልካም ተናገርህ” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ከጻፎችም አንዳንዶቹ መልሰው “መምህር ሆይ! መልካም ተናገርህ፤” አሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ከሕግ መምህራንም አንዳንዶቹ “መምህር ሆይ! መልካም ተናገርክ!” አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ከጻፎችም አንዳንዶቹ መልሰው፦ መምህር ሆይ፥ መልካም ተናገርህ አሉት። See the chapter |