Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሉቃስ 20:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ሦስ​ተ​ኛ​ውም አገ​ባት፤ እን​ዲ​ሁም ሰባቱ ሁሉ አገ​ቡ​አት፤ ልጅ ሳይ​ወ​ል​ዱም ሞቱ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ሦስተኛው ደግሞ አገባት፤ ሰባቱም እንዲሁ እያሉ አግብተዋት ልጆች ሳይወልዱ ሞቱ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ሦስተኛውም አገባት፤ በዚህ አኳኋን ሰባቱም አግብተዋት ልጆች ሳይወልዱ ሞቱ።

See the chapter Copy




ሉቃስ 20:31
2 Cross References  

እን​ደ​ዚ​ሁም ሁለ​ተ​ኛው አገ​ባት፤ እር​ሱም ልጅ ሳይ​ወ​ልድ ሞተ፤


ከሁ​ሉም በኋላ ያቺ ሴት ሞተች።


Follow us:

Advertisements


Advertisements