ሉቃስ 20:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እንደዚሁም ሁለተኛው አገባት፤ እርሱም ልጅ ሳይወልድ ሞተ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ሁለተኛውም እንደዚሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30-31 ሁለተኛውም አገባት፤ ሦስተኛውም፤ ሰባተኛውም እንዲሁ፤ ልጅም ሳይተው ሞቱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ተከታይ ወንድሙም ያቺኑ ሴት አገባት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30-31 ሁለተኛውም አገባት፥ ሦስተኛውም፥ እንዲሁም ሰባቱ ደግሞ ልጅ ሳይተዉ ሞቱ። See the chapter |