ሉቃስ 2:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 እነርሱ ግን የነገራቸውን ቃል አላስተዋሉም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም50 እነርሱ ግን የተናገራቸው ነገር አልገባቸውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 እነርሱ ግን እርሱ የተናገረውን አላስተዋሉም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም። See the chapter |