ሉቃስ 2:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ዐይኖች ትድግናህን አይተዋልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ዐይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ዐይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ማዳንህን በዐይኔ አይቻለሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30-31 ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤ See the chapter |