ሉቃስ 2:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሰው ሁሉ ሊቈጠር ወደየከተማው ሄደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ለመመዝገብ ወደየራሱ ከተማ ሄደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለዚህ ሁሉም ለመመዝገብ፥ እያንዳንዱም ወደ የራሱ ከተማ ሄደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ስሙን ለማስመዝገብ ወደ ትውልድ አገሩ ይሄድ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ሁሉም እያንዳንዱ ይጻፍ ዘንድ ወደ ከተማው ሄደ። See the chapter |