ሉቃስ 2:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የሰሙትም ሁሉ እረኞቹ የነገሩአቸውን አደነቁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ይህንም የሰሙ ሁሉ እረኞቹ በነገሯቸው ነገር ተደነቁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የሰሙትም ሁሉ እረኞቹ በነገሩአቸው ነገር ተደነቁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህንንም የሰሙ ሁሉ እረኞቹ ባወሩላቸው ነገር ተደነቁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የሰሙትን ሁሉ እረኞቹ በነገሩአቸው ነገር አደነቁ፤ See the chapter |