ሉቃስ 19:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 እነርሱም “ጌታው ይሻዋል” አሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 እነርሱም፣ “ለጌታ ያስፈልገዋል” አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 እነርሱም “ለጌታ ያስፈልገዋል፥” አሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 እነርሱም “ለጌታ ስለሚያስፈልገው ነው” አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 እነርሱም፦ ለጌታ ያስፈልገዋል አሉ። See the chapter |