ሉቃስ 19:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የተላኩትም ሄደው እንደ አላቸው አገኙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 የተላኩትም ሄደው ልክ እንደ ነገራቸው ሆኖ አገኙት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 የተላኩትም ሄደው እንዳላቸው ሆኖ አገኙት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 የተላኩትም ሄደው ሁሉም ነገር ልክ ኢየሱስ እንዳላቸው ሆኖ አገኙት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 የተላኩትም ሄደው እንዳላቸው አገኙ። See the chapter |