ሉቃስ 19:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱንም፦ አንተም በአምስት ከተሞች ተሾም አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 “ጌታውም፣ ‘አንተ ደግሞ በዐምስት ከተሞች ላይ ሥልጣን ተሰጥቶሃል’ አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ይህናውንም ‘አንተንም በአምስት ከተማዎች ላይ ሾሜሃለው፤’ አለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ጌታውም ይህኛውን ‘አንተንም ደግሞ በአምስት ከተሞች ላይ ሾሜሃለሁ’ አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ይህንም ደግሞ፦ አንተም በአምስት ከተማዎች ላይ ሁን አለው። See the chapter |