ሉቃስ 18:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጌታችንም እንዲህ አላቸው፥ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጌታም እንዲህ አለ፤ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጌታም አለ፦ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ቀጥሎም ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ግፈኛው ዳኛ የተናገረውን አስተውሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ጌታም አለ፦ ዓመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። See the chapter |