ሉቃስ 17:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንግዲህ ጌታው ያዘዘውን ሥራውን ቢሠራ ለዚያ አገልጋይ ምስጋና አለውን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እንግዲህ ይህ ሰው፣ ባሪያው የታዘዘውን በመፈጸሙ መልሶ ያመሰግነዋልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ያዘዘውን ስላደረገ ያንን አገልጋይ ያመሰግነዋልን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ታዲያ፥ አገልጋዩ የታዘዘውን ስለ ፈጸመ ጌታው የሚያመሰግነው ይመስላችኋልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ያንን ባሪያ ያዘዘውን ስላደረገ ያመሰግነዋልን? See the chapter |