ሉቃስ 17:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሐዋርያትም ጌታን፥ “እምነትን ጨምርልን” አሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሐዋርያትም ጌታን፣ “እምነታችንን ጨምርልን” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሐዋርያትም ጌታን “እምነት ጨምርልን” አሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሐዋርያቱም ጌታ ኢየሱስን “እባክህ እምነት ጨምርልን” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሐዋርያትም ጌታን፦ እምነት ጨምርልን አሉት። See the chapter |