ሉቃስ 14:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እነርሱም ዝም አሉ፤ ይዞም ፈወሰውና ሰደደው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነርሱ ግን ዝም አሉ። እርሱም ሰውየውን ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነርሱ ግን ዝም አሉ። ይዞም ፈወሰውና አሰናበተው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እነርሱ ግን ምንም ሳይመልሱ ዝም አሉ፤ ኢየሱስ የታመመውን ሰው ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እነርሱ ግን ዝም አሉ። ይዞም ፈወሰውና አሰናበተው። See the chapter |