ሉቃስ 12:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 እናንተ ራሳችሁ እውነቱን ለምን አትፈርዱም? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም57 “ታዲያ ራሳችሁ ትክክለኛ የሆነውን ነገር ለምን አትፈርዱም? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 “እናንተ ራሳችሁ ትክክለኛ የሆነውን ነገር ለምን አትፈርዱም? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “እንግዲህ ስለምን እናንተ ራሳችሁ ትክክለኛውን ነገር ዐውቃችሁ አትፈርዱም? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 ራሳችሁ ደግሞ ጽድቅን የማትፈርዱ ስለ ምን ነው? See the chapter |