ሉቃስ 12:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 እውነት እላችኋለሁ፥ በሀብቱ ሁሉ ላይ ይሾመዋል፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 እውነት እላችኋለሁ፤ ባለው ንብረት ሁሉ ላይ ይሾመዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 እውነት እላችኋለሁ፤ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 በእውነት እላችኋለሁ፤ ጌታው ያን አገልጋይ የንብረቱ ሁሉ ኀላፊ አድርጎ ይሾመዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 እውነት እላችኋለሁ፥ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል። See the chapter |