ሉቃስ 12:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እናንተም ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፤ የሰው ልጅ ባልጠረጠራችሁበት ሰዓት ይመጣልና።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 የሰው ልጅም ባላሰባችሁት ሰዓት ይመጣል፤ እናንተም እንደዚሁ ዝግጁ ሁኑ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፤ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 የሰው ልጅም ባላሰባችሁበት ሰዓት በድንገት ይመጣል፤ ስለዚህ እናንተም ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና። See the chapter |