ሉቃስ 12:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 መዝገባችሁ ካለበት ልባችሁ በዚያ ይኖራልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ሀብታችሁ ባለበት ልባችሁ በዚያ ይሆናልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ገንዘባችሁ ባለበት ቦታ ልባችሁም በዚያው ይሆናል።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። See the chapter |