ሉቃስ 11:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 በአነጋገሩም ሊያስቱትና ሊያጣሉት ያደቡበት ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ከአፉ በሚወጣውም ቃል ሊያጠምዱት ያደቡ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 በዚህም እርሱ ከሚናገረው አንድ ነገርን ለማጥመድ አደቡበት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 ይህንንም ያደረጉት በንግግሩ ሊያጠምዱት ፈልገው ነው። See the chapter |