ሉቃስ 11:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የዕለት ምግባችንን በየዕለቱ ስጠን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የዕለት እንጀራችንን በየዕለቱ ስጠን፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የዕለት እንጀራችንን በየቀኑ ስጠን! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤ See the chapter |