ሉቃስ 11:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወይስ ዕንቍላል ቢለምነው በዕንቍላል ፋንታ ጊንጥ ይሰጠዋልን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወይስ ዕንቍላል ቢለምነው ጊንጥ ይሰጠዋልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወይስ እንቁላል ቢለምነው ጊንጥ ይሰጠዋልን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ወይስ ዕንቊላል ቢለምነው ጊንጥ ይሰጠዋልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወይስ እንቍላል ቢለምነው ጊንጥ ይሰጠዋልን? See the chapter |