ሉቃስ 10:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወደ ገባችሁበት ቤትም አስቀድማችሁ ‘ለዚህ ቤት ሰዎች ሰላም ይሁን’ በሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “ወደ ማንኛውም ሰው ቤት ስትገቡ አስቀድማችሁ፣ ‘ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን’ በሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ወደምትገቡበትም ቤት ሁሉ አስቀድማችሁ፦ ‘ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን፤’ በሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በገባችሁበት ቤት ሁሉ አስቀድማችሁ ‘ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን፥’ በሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ወደምትገቡበት ቤት ሁሉ አስቀድማችሁ፦ ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በሉ። See the chapter |