ሉቃስ 1:73 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)73 ለአባታችን ለአብርሃም የማለውን መሐላ ያስብ ዘንድ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም73 ለአባታችን ለአብርሃም የማለውን መሐላ ለማሰብ፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)73 ለአባታችን ለአብርሃም በመሐላ እንደማለለት አስታወሰ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም73 ይህንንም ቃል ኪዳን፥ በመሐላ የሰጠው ለአባታችን ለአብርሃም ነበር፤ See the chapter |