ሉቃስ 1:71 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)71 ከጠላቶቻችን እጅ፥ ከሚጠሉንም ሁሉ እጅ ያድነን ዘንድ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም71 ማዳኑም ከጠላቶቻችንና፣ ከተፃራሪዎቻችን ሁሉ እጅ ነው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)71 ማዳኑም ከጠላቶቻችንና ከሚጠሉን ሁሉ እጅ ነው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም71 ከጠላቶቻችንና ከባላጋራዎቻችን እጅ አድኖናል፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)71 ማዳኑም ከወደረኞቻችንና ከሚጠሉን ሁሉ እጅ ነው፤ See the chapter |