ሉቃስ 1:62 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)62 አባቱንም ጠቅሰው፥ “ማን ሊሉት ትወዳለህ?” አሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም62 አባቱንም ምን ስም ሊያወጣለት እንደሚፈልግ በምልክት ጠየቁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)62 ማን ተብሎ ቢጠራ እንደሚወድ አባቱንም በምልክት ጠየቁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም62 ከዚህም በኋላ አባቱን፦ “ልጅህ ማን ተብሎ እንዲጠራ ትፈልጋለህ?” ብለው በምልክት ጠየቁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)62 አባቱንም ማን ሊባል እንዲወድ ጠቀሱት። See the chapter |