ሉቃስ 1:61 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)61 እነርሱም፥ “ከዘመዶችሽ ስሙ እንደዚህ የሚባል የለም” አሉአት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም61 እነርሱም፣ “ከዘመዶችሽ በዚህ ስም የተጠራ ማንም የለም” አሏት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)61 እነርሱም፦ “ከዘመዶችሽ ማንም በዚህ ስም የተጠራ የለም፤” አሉአት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም61 እነርሱም “ከዘመዶችሽ በዚህ ስም የተጠራ ማንም የለም?” አሉአት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)61 እነርሱም፦ ከወገንሽ ማንም በዚህ ስም የተጠራ የለም አሉአት። See the chapter |