ሉቃስ 1:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ብላቴናውን እስራኤልን ተቀበለው፤ ይቅርታውንም ዐሰበ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ምሕረቱን በማስታወስ፣ ብላቴናውን እስራኤልን ረድቷል፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 እስራኤልን አገልጋዩን፥ ምሕረቱን በማስታወስ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54-55 ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘለዓለም ያሳየውን ምሕረት በማስታወስ፥ አገልጋዩን እስራኤልን ረድቶታል። ይህንንም ያደረገው ለቀድሞ አባቶቻችን የሰጠውን የተስፋ ቃል ለመፈጸም ነው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54-55 ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል። See the chapter |