ሉቃስ 1:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ይቅርታውም ለሚፈሩት ለልጅ ልጅ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ምሕረቱም ለሚፈሩት ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 ምሕረቱም ከትውልድ እስከ ትውልድ በሚፈሩት ላይ ይኖራል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 እግዚአብሔር ለሚፈሩት ሰዎች ሁሉ ከትውልድ እስከ ትውልድ ምሕረቱን ያደርጋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል። See the chapter |