ሉቃስ 1:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ታላቅ ሥራን ሠርቶልኛልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም49 ኀያል የሆነው እርሱ ታላቅ ነገር አድርጎልኛልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 ሁሉን የሚችል እርሱ ለእኔ ታላላቅ ነገሮችን አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 ኀያሉ እግዚአብሔር ታላላቅ ነገሮችን አድርጎልኛልና። ስሙም ቅዱስ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው። See the chapter |