ሉቃስ 1:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እኔ ምንድን ነኝ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ለመሆኑ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እኔ ማን ነኝ? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 የጌታዬ እናት ወደ እኔ መምጣትዋ እንዴት ያለ ነገር ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 የጌታዬ እናት ልትጐበኘኝ መምጣትዋ ለእኔ እንዴት ያለ ታላቅ ክብር ነው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? See the chapter |