ዘሌዋውያን 21:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ ከሕዝቡ በማንም አይርከስ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ከርሱ ጋራ በጋብቻ ለሚዛመዱት ግን ራሱን አያርክስ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በሕዝቡ መካከል ያሚገኝ አለቃ የረከሰ እዳይሆን ራሱን አያርክስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በጋብቻ የተዛመዱትን ሰዎች ሬሳ እንኳ በመንካት ራሱን አያርክስ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የሕዝቡ አለቃ ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ አይርከስ። See the chapter |