ዘሌዋውያን 21:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ወይም ከቀረበች ያላገባች ድንግል እኅት በቀር ራሳቸውን አያርክሱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እንዲሁም ባለማግባቷ ከርሱ ጋራ ስለምትኖር እኅቱ ራሱን ሊያረክስ ይችላል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ወይም በእርሱ ዘንድ በቅርብ ስላለችው ያላገባች ድንግል እኅቱ ስለ እርሷ ራሱን ያርክስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ወይም ካላገባች እኅቱ በቀር፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ወይም የቀረበችው ያልተጋባች ድንግል እኅቱ በእርስዋ ይርከስ። See the chapter |