ዘሌዋውያን 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእግዚአብሔር መሥዋዕት ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቈራርሰህ ዘይት አፍስስበት፤ ይህ የእህል ቍርባን ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቈራርሰህም ዘይት ታፈስበታለህ፤ የእህል ቁርባን ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ኅብስቱንም ቈራርሰህ በእርሱ ላይ የወይራ ዘይት ታፈስበትና የእህል መባ አድርገህ ታቀርበዋለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእህል ቍርባን ነው። See the chapter |