ዘሌዋውያን 13:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “በሥጋውም ቆዳ ላይ ቍስል ቢሆንና ቢሽር፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “አንድ ሰው በገላው ላይ ዕባጭ ወጥቶ ቢድን፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በሰውነቱም ቆዳ ላይ የዳነ የብጉንጅ ቁስል ቢኖር፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አንድ ሰው የዳነ እባጭ ቢኖርበትና፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በሥጋውም ቁርበት ላይ ቍስል ቢሆንና ቢሽር፥ See the chapter |