ሰቈቃወ 3:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 በጠራሁህ ቀን ወደ እኔ ቅረብ፤ “አትፍራም” በለኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም57 በጠራሁህ ጊዜ ቀረብኸኝ፣ እንዲሁም፣ “አትፍራ” አልኸኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 በጠራሁህ ቀን ቀርበህ፦ አትፍራ አልህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 በጠራሁህ ጊዜ ወደ እኔ ቀርበህ “አትፍራ!” አልከኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 በጠራሁህ ቀን ቀርበህ፦ አትፍራ አልህ። See the chapter |