ሰቈቃወ 3:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ልባችንን ከእጃችን ጋር ወደ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ እናንሣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ልባችንን ከእጃችን ጋራ በሰማይ ወዳለው ወደ አምላካችን እናንሣ፤ እንዲህም እንበል፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር እናንሣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 በሰማይ ወዳለው አምላካችን ልባችንንና እጃችንን እናንሣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር እናንሣ። See the chapter |