ሰቈቃወ 3:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ላሜድ። በምድር የተጋዙትን ሁሉ ከእግሩ በታች ይረግጣቸው ዘንድ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 የምድሪቱ እስረኞች ሁሉ፣ በእግር ሲረገጡ፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ላሜድ። በምድር የተጋዙትን ሁሉ ከእግሩ በታች ይረግጣቸው ዘንድ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 የአገሪቱ እስረኞች ሁሉ በግፍ በሚረገጡበት ጊዜ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ላሜድ። በምድር የተጋዙትን ሁሉ ከእግሩ በታች ይረግጣቸው ዘንድ፥ See the chapter |