ኢያሱ 9:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኢያሱንና እስራኤልን ሁሉ ሊወጉ አንድ ሆነው ተሰበሰቡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ኢያሱንና እስራኤልን ለመውጋት በአንድነት መጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ኢያሱንና እስራኤልን ሊወጉ አንድ ሆነው ተሰበሰቡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ኀይላቸውን በአንድነት አስተባብረው በኢያሱና በእስራኤላውያን ላይ ለመዝመት መጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ኢያሱንና እስራኤልን ሊወጉ አንድ ሆነው ተሰበሰቡ። See the chapter |