ኢያሱ 8:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ከዚህም በኋላ ኢያሱ በሙሴ ሕግ የተጻፈውን ሁሉ፥ የሕጉን ቃሎች ሁሉ በረከቱንና ርግማኑን አነበበ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ከዚህ በኋላ ኢያሱ፣ የሕጉን ቃላት በሙሉ ማለትም በረከቱንና መርገሙን ሁሉ፣ ልክ በሕጉ መጽሐፍ እንደ ተጻፈው አነበበ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ከዚህም በኋላ በሕጉ መጽሐፍ እንደ ተጻፈ ሁሉ፥ የሕጉን ቃላት ሁሉ በረከቱንና እርግማኑን አነበበ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ከዚህም በኋላ ኢያሱ በሕጉ መጽሐፍ በተጻፈው መሠረት የሕጉን ቃላት በሙሉ በረከቱን፥ መርገሙንም ጭምር አነበበ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ከዚህም በኋላ በሕጉ መጽሐፍ እንደ ተጻፈ ሁሉ፥ የሕጉን ቃሎች ሁሉ በረከቱንና እርግማኑን አነበበ። See the chapter |