ኢያሱ 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እግዚአብሔርም ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ከዚያም እግዚአብሔር ኢያሱን እንዲህ አለው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጌታም ኢያሱን እንዲህ አለው፦ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ኢያሱን እንዲህ አለው፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15-16 እግዚአብሔርም ኢያሱን፦ የምስክሩን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዝ ብሎ ተናገረው። See the chapter |