ኢያሱ 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከሦስት ቀንም በኋላ ጸሓፊዎች በሰፈሩ መካከል ገቡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከሦስት ቀን በኋላም የጦሩ አለቆች በሰፈር ውስጥ ዐለፉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከሦስት ቀንም በኋላ አለቆች በሰፈሩ መካከል አለፉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከሦስት ቀን በኋላ የሕዝቡ መሪዎች ወደ ሰፈር ገብተው፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ከሦስት ቀንም በኋላ አለቆች በሰፈሩ መካከል አለፉ። See the chapter |