ኢያሱ 21:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በዮርዳኖስ ማዶ በኢያሪኮ በኩል ከሮቤል ነገድ ለነፍሰ ገዳይ መማፀኛ በሚሶን ምድረ በዳ ቦሶርንና መሰማርያዋን፥ ኢያዜርንና መሰማርያዋን፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ከሮቤል ነገድ፣ ቦሶር፣ ያሀጽ፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ከሮቤልም ነገድ ቦሶርንና መሰማሪያዋን፥ ያሀጽንና መሰማሪያዋን፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ከሮቤል ግዛትም ተከፍለው ከግጦሽ ምድራቸው ጋር የተሰጡአቸው አራት ከተሞች ቤጼር፥ ያሀጽ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ከሮቤልም ነገድ ቦሶርንና መሰምርያዋን፥ ያሀጽንና መሰምርያዋን፥ See the chapter |