Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢያሱ 21:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ኤሎ​ን​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ጌቴ​ራ​ሞ​ን​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤ አራ​ቱን ከተ​ሞች ሰጡ​አ​ቸው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ኤሎንና ጋትሪሞን ከነመሰማሪያዎቻቸው አራት ከተሞች ተሰጧቸው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ኤሎንንና መሰማሪያዋን፥ ጋትሪሞንንና መሰማሪያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 አያሎንና ጋትሪሞን ናቸው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ጋትሪሞንንና መሰምርያዋን፥ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው።

See the chapter Copy




ኢያሱ 21:24
6 Cross References  

ኤሎ​ን​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፥ ጋት​ሪ​ሞ​ን​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን ሰጡ​አ​ቸው።


ሰሊ​ባን፥ አሞን፥ ሴላታ፥


ያን ጊዜም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እጅ አሞ​ሬ​ዎ​ና​ው​ያ​ንን አሳ​ልፎ ሰጠ፤ እርሱ በገ​ባ​ዖን እነ​ር​ሱን ባጠ​ፋ​በት፥ እነ​ር​ሱም ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ፊት በጠ​ፉ​በት ቀን ኢያሱ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጋር ተነ​ጋ​ገረ፤ እን​ዲ​ህም አለ፥ “በገ​ባ​ዖን ላይ ፀሐይ ትቁም፤ በኢ​ሎ​ንም ሸለቆ ጨረቃ፤”


አዞር፥ ቤኔ​ቤ​ቃት፥ ጌት​ሬ​ሞን፤


ከዳ​ንም ነገድ ኤል​ቆ​ታ​ይ​ም​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ገባ​ቶ​ን​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤


ከም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ ጠና​ሕ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ዬባ​ታ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤ ሁለ​ቱን ከተ​ሞች ሰጡ​አ​ቸው።


Follow us:

Advertisements


Advertisements