ኢያሱ 19:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አምስተኛው ዕጣ ለአሴር ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ዐምስተኛ ዕጣ ለአሴር ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አምስተኛውም ዕጣ ለአሴር ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አምስተኛው ዕጣ ለአሴር ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አምስተኛውም ዕጣ ለአሴር ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ። See the chapter |